በበለሳ የጸጥታ ሰራተኞች እርስ በርስ ተታኩሰው ተጋደሉ

ኀዳር ፳፭(ሃያ አምስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በሰሜን ጎንደር ዞን በምስራቅ በለሳ ወረዳ የጸጥታ አስተዳደር ሰራተኞች እርስ በርስ ሲገማገሙ ከቆዩ በሁዋላ ፖሊሶቹ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊውንና አቶ ባዩ ማሩንና ሌላ የጸጥታ ዘርፍ ሃላፊውን በጥይት ደብድበው ገለዋል። አቶ አባይ ማሩ በጃናሞራ ወረዳ መካነ ብርሃን ከተማ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን ህዳር 3 ቀን ተቀብረዋል። በተራ ፖሊስ አባላት የተወሰደው እርምጃ አመራሩን ድንጋጤ ውስጥ ከቷል።
ከግምገማ ጋር በተያያዘ የጸጥታ ሰራተኞች እርስ በርስ ሲገዳደሉ በአንድ ወር ጊዜ ውስጥ ይ ለሁለተኛ ጊዜ የተፈጸመ ነው። ባለፈው ወር መግቢያ ላይ በላሊበላ አንድ ተገምጋሚ ፖሊስ ተመሳሳይ እርምጃ በመውሰድ 2 ፖሊሶችን አቁስሎአል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s