በበርሊን የሚገኙ ኢትዮጵያውያን የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ኀዳር ፳፬(ሃያ አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-አቶ ሃይለማርያም ደሳለኝ ጀርመንን ለመጎብኘት መገኘታቸውን ተከትሎ ኢትዮጵያውያኑ መንግስትን የሚያወግዝ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
ጠ/ሚንስተሩ ከጀርመን መሪ አንግላ መርከል ጋር ተገናኝተዋል። ታዋቂው የጀርመን ባንክ ለኢትዮጵያ መንግስት በድር ለመስጠት ከተዘጋጁት ባንኮች መካከል ቀዳሚው ነው። ጉብኝቱም ከዚሁ ጋር የተያያዘ መሆኑን መዘገባችን ይታወቃል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s