ከህዳር 27ቱ የአዳር የተቃውሞ ሰልፍ ጋር በተያያዘ አንዳንድ የሰማያዊ ፓርቲ አባላት እና ጋዜጠኞች ታሰሩ

ኀዳር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች የሰማያዊ ፓርቲ ጽ/ቤትን ከበው ካደሩ በሁዋላ የተወሰኑ ወጣቶችን እየለቀሙ በማሰር የተቃውሞ ሰልፉን ለማደናቀፍ ከፍተኛ ጥረት እያደረጉ ነው።
የነገረ ኢትዮጵያ ምክትል ዋና አዘጋጅ በላይ ማናየ፣ የሰማያዊ ፓርቲ የወጣቶች ጉዳይ ምክትል ሃላፊ እና የብሄራዊ ምክር ቤት ጸሃፊ ወጣት ሳሙኤል አበበ፣ የፓርቲው የህዝብ ግንኙነት ቋሚ ኮሚቴ አባል ፍቅረማርያም አስማማው በደህንነቶች ታፍነው ተወስደዋል።
አካባቢው አሁንም በፖሊሶች እንደተከበበ ነው። አጠቃላይ የቀኑን ውሎ በተመለከተ የሰማያዊ ፓርቲን ህዝብ ግንኙነት ሃላፊ ወጣት ዮናታን ተስፋየን አነጋግረነዋል ።
ውድ ተመልካቾቻችን የሚፈጠሩ አዳዲስ ክስተቶችን በተመለከተ እየተከታተልን የምናቀርብ መሆኑን ለመግለጽ እንወዳለን።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s