የከምባታ ጠንባሮ ነዋሪዎች የተቃውሞ ሰልፍ አደረጉ

ኀዳር ፳፮(ሃያ ስድስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የልማትና መልካም አስተዳደር ጥያቄዎችን ያቀረቡ የከንባታ ጠንባሮ ነዋሪዎች ህዳር 26/2007 ዓም በዱራሜ ከተማ የተቃውሞ ሰልፍ አድርገዋል።
የከምባታ ህዝብ ኮንግረንስ ሊቀመንበር አቶ ኤርጨፎ ኤርዴሎ እንደተናገሩት የአካባቢው ነዋሪዎች ለኮሌጅ መስሪያ ተብሎ የተፈቀደውን ቦታ የመንግስት ሹማማምንት ለዘመዶቻቸው አከፋፍለው በመገኘታቸው እንዲሁም ከሾኔ እስከ ዳውሮ ያለውን አስፋልት ለማድረግ ታቅዶ በለመሳካቱ ህዝቡ ተቃውሞውን ለማሰማት መውጣቱን ተናግረዋል።
ኢህአዴግ ከገባ ጀምሮ አንድም የልማት ስራ እንዳልተሰራለት የተናገሩት አቶ ኤርጨፎ፣ አካባቢው ኢህአዴግን በመቃወም የሚታወቅ በመሆኑ በልማት እጥጦት እንዲቀታ ተደርጓል። አቶ ኤርጨፎ በተቃውሞው ሰልፍ ምንም አይነት ግጭት እንዳልተነሳ ገልጸዋል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s