መድረክ በአዲስ አበባ የተሳካ የተቃውሞ ሰልፍ አካሄደ

ታኀሳስ ፮(ስድት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የመድረክ የህዝብ ግንኙነት ሃለፊ አቶ ጥላሁን እንዳሻው የገዢው ፓርቲ የጸጥታ ሃይሎች ሲያደርሱት ከነበረው ጫና አንጻር ሲታይ የተሳካ የሚባል ሰላማዊ ሰልፍ መደረጉን ገልጸዋል። መጪው ምርጫ ነጻና ፍትሃዊ እንዲሆን፣ የሰብአዊና ዲሞክራሲያዊ መብቶች እረገጣ እንዲቆም፣ የተለያዩ የፖለቲካ ድርጅት መሪዎች፣ ጋዜጠኞች፣ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላት እንዲፈቱ በመፈክሮች መጠየቃቸውን ገልጸዋል።
በሰልፉ ላይ የተወሰኑ የመድረክ መፈክሮች ብቻ እንዲሰሙ አደረጋችሁዋል በሚል ለቀረበላቸው ጥያቄ አቶ ጥላሁን ማንም የራሱን መፈክር እንዳያቀርብ እንዳልተከለከለ እና ህዝቡ መፈክሩን በራሱ መንገድ እያስተካካለ ሲያሰማ እንደነበር ተናግረዋል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s