ታዋቂው ጠበቃ ተማም አባቡልጉ የዲሲፒሊን ክስ ቀረበባቸው

ታኀሳስ ፫(ሦስት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በእስር ላይ የሚገኙ የሙስሊም የመፍትሄ አፈላላጊ ኮሚቴ አባላትን እንዲሁም የህሊና እሰረኞችን ጉዳይ የሚከታተሉት ጠበቃ ተማም አባቡልጉ ከዚህ በፊት ለሎሚ መጽሄት በሰጡት አስተያየት ነው። ሰማያዊ ፓርቲ የሽብረተኞች መጠቀሚያ ሆኗል በሚል በኢትዮጵያ ቴሌቪዥን የቀረበውን ዘገባ በመተቸታቸው እንዲሁም በኢትዮጵያ የጸረ ሽብር ህግ ላይ አስተያየት በመስጠታቸው የዲሲፕሊን ክስ ቀርቦባቸዋል።
አቶ ተማም የኢትዮጵያ ቴሌቪዥንንና የጸረ ሽብር ህጉን ታዓማኒነት እንዳይኖረው አድርገዋል በሚል መከሰሳቸውን ለኢሳት ገልጸዋል። ጉዳዩ የዲሲፒሊን ጉዳይ አለመሆኑን አቶ ተማም ተናግረዋል፡

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s