በምርጫ ቦርድ እና በአንድነት ፓርቲ መካከል የተፈጠረው ውጥረት እየተካረረ ነው። የአንድነት አመራሮች ለአባሎቻቸው ጥሪ እያቀረቡ ነው።

ታኀሳስ ፳፱(ሃያ ዘጠኝ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-የውጥረቱ መካረር ምክንያት የምርጫ ቦርድ ምክትል ሰብሳቢ ዶክተር አዲሱ ገብረ እግዚአብሔር ከቦርዱ ውሳኔ ቀድመው ወደ ድርጅት ሚዲያ በመሄድ ” አንድነትና መኢአድ የውስጥ ችግራቸውን ካልፈቱ በምርጫ ላይሳተፉ ይችላሉ” የሚል መግለጫ መስጠታቸው ነው።
ዶክተር አዲሱ፤ ሁለቱ ፓርቲዎች በህገ- ደንባቸው መሰረት ውስጣዊ ችግራቸውን እንዲፈቱ በቦርዱ ቢነገራቸውም ችግራቸውን አለመፍታታቸውን በመጥቀስ፤ አሁን ባሉበት ሁኔታ በምርጫ ሊሳተፉ እንደማይችሉ ነው ያሳወቁት። “መስመሩን ያልጠበቀ ነው”ያለው የቦርዱ ምክትል ሰብሳቢ መግለጫ ያስቆጣው አንድነት ፓርቲ ትናንት ለኢሳት በሰጠው ምላሽ፤ ፓርቲው ምንም ያልፈታው ችግር እንደሌለ በመጥቀስ፤ ቦርዱ በምርጫው እንዳልሳተፍ ካገደኝ፤ ተመጣጣኝ የሆነ ፖለቲካዊ ውሳኔ ለመወሰን እገደዳለሁ ማለቱ ይታወሳል።
ቦርዱ እንዳንሳተፍ ከከለከለን ምንም የሚያደናገጠን ነገር የለም፤እንደውም ቀጥታ ህዝቡን ወደማደራጀትና ወደማታገል እንድንገባ መንገዱን ነው የሚያቀልልን ” ነው ያሉት አቶ የአንድነት የህዝብ ግንኙነት አቶ አስራት አብርሐ። ዛሬ የድርጅቱ ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበር አቶ ተክሌ በቀለ<> በሚል ርእስ ባስነበቡት ጽሁፍ -ሁሉን ነገር በደንብና በመርህ የምንሰራዉ፣ ለኢህኣዲግ/ምርጫ ቦርድ ካለን ፍርሃት ሳይሆን ለወደፊቱ ለምናስተዳድረዉ ህዝባችንና ለኢትዮጵያችን ፖለቲካ ክብር ስንል ነዉ፡፡>>ብለዋል። <>ሲሉም ተቀዳሚ ጸሀፊው ገልጸዋል።
በምርጫ ለመሳተፍ ከምር የወሰንነው ምርጫ ቅንጦት ሆኖብን፤ <>እየተባሉ ለመጠራት ሳይሆን እፊታችን ላይ ያለ እድልና ስልትም ስለሆነ ነው>>ያሉት አቶ ተክሌ፤ ኢህአዴግ ደግሞ ማበላሸቱን ተያያይዞትል፡፡>>ሲሉ በምርጫ ቦርድ አካሄድ ቅሬታቸውን ገልጸዋል። ተቀዳሚ ምክትል ሊቀመንበሩ በመጨረሻም፦<>ሲሉ ለፓርቲው አባላት ጥሪ አቅርበዋል።
የድርጅቱ ምክትል ሊቀመንበር ና ብቸኛው የተቃዋሚ ፓርቲ አባል የተከበሩ አቶ ግርማ ሰይፉ በበኩላቸው፦”ጎበዝ ጠንከር ነው”በሚል ርእስ ባሰፈሩት ጽሁፍ ፦<>ብለዋል። <>ያሉት አቶ ግርማ፤ <>ብለዋል።
<<ለመማር ያልተፈጠረን ሁሉ ምንም ማድረግ ይቻላል? ያሉት አቶ ግርማ፤ <> ብለዋል።
<> ያሉት አቶ ግርማ ሰይፉ፤ <>ብለዋል።
ምክትል ሊቀወ-መንበሩ ሲያጠቃልሉም፦<>ብለዋል። የቦርዱና የፓርቲዎቹ ውጥረት ወዴት ያመራ ይሆን የሚለው ከወዲሁ ብዙዎችን ማነጋገር ጀምሯል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s