በደቡብ አፍሪካ በውጭ አገራት ዜጎች ላይ በተፈጸመ ጥቃት ባለፉት 3 ሳምንታት ከ6 ያለነሱ ኢትዮጵያን ተገደሉ

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በደቡብ አፍሪካ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ሊመንበር አቶ ታምሩ አበበ ለኢሳት እንደገለጹት አንዳንድ ነዋሪዎች በውጭ አገራት ነዋሪዎች ላይ በወሰዱት እርምጃ 6 ኢትዮጵያውያን መገደላቸውንና ከ300 ያላነሱት ደግሞ ንብረታቸውን መዘረፋቸውን ተናግረዋል።
ድርጊቱን ለማውገዝ የደቡብ አፍሪካ ሰራተኞች ማህበርና የተለያዩ የኮሚኒቲ አባላት ድርጊቱን አውግዘዋል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s