በግንቦት ወር በሚካሄደው ምርጫ ከሚሳተፉ ተቃዋሚዎች መካከል መድረክ እና ሰማያዊ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ተቃዋሚ ፓርቲዎች በብዛት ዕጩዎቻቸውን ማስመዝገባቸው የኢህአዴግ አባላትና ከፍተኛ ካድሬዎችን ስጋት ውስጥ መጣሉ ተሰማ፡፡

የካቲት ፭(አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-መድረክ የተሰኘው የአራት ፓርቲዎች ግንባር እና ሰማያዊ ፓርቲ በአዲስ አበባ እና በኦሮሚያ ለፌዴራል
ፓርላማጠንካራዕጩዎቻቸውንያስመዘገቡ ሲሆን፣ በተለይ በአዲስ አበባ ኢህአዴግ ያቀረባቸው ዕጩዎችእም ብዛም የማይታወቁ፣ በ1997 ምርጫ የተሸነፉና በሕዝብ ዘንድ ያላቸው ድጋፍ አነስተኛ የሆኑ አመራሮቹን መሆኑ በራሱ አባላትና ካድሬዎች ሳይቀር ጥያቄ እየተነሳበት ይገኛል፡፡
አንድበአዲስአበባየሚገኝወረዳአመራርለዘጋቢያችንእንደገለጹትነጋጠባሕዝቡንአልያዛችሁትም፣ህዝቡጋርአልደረሳችሁምበሚልበሚካሄድተደጋጋሚግምገማመሰላቸታቸውን፣በአንጻሩከደጋፊናአባሉበስተቀርአብዛኛውሕዝብደግሞምንምነገርመስማትየማይፈልግመሆኑአጣብቂኝውስጥከቷቸዋል።
ለጉዳዩቅርበትያላቸውምንጮችእንደተናገሩትእነዚህየኢህአዴግዕጩዎችአሸንፈውመውጣትይችላሉወይየሚለውጥያቄያስጨነቀውኢህአዴግ ፣ ሕዝቡንለመያዝሲባልበአዲስአበባበየካቲትእናበመጋቢትወራትለሁለትጊዜያትየኮንዶሚኒየምቤቶችን፣የ40 በ60 እናየ10 በ90 ቤቶችንበተከታታይለመስጠትእናበቀጣይምብዙቤቶችለመስራትቃልበመግባትየሕዝቡንድጋፍለማግኘትአቅዶአል፡፡
ከዚህቀደምየኮንዶሚኒየምቤቶችዕጣከወጣበሃላ ለባለዕድለኞችለማስተላለፍየማጠናቀቂያስራዎችንለመስራትበሚልከሁለትኣመትበላይይፈጅየነበረውጊዜ ሕዝብንአስቆጥቶአልበማለትበዚህወርየሚወጡትየኮንዶሚኒየምቤቶችወዲያውኑለባለዕድለኞችለማስተላለፍበሚል እንደውሃናመብራትያሉመሰረተልማቶችንለማሙዋላትሁሉምየሚመለከታቸውመ/ቤቶችእንዲረባረቡታዘዋል፡፡
መድረክከአዲስአበባናኦሮሚያናአማራበተጨማሪበደቡብብሔርብሔረሰቦችናሕዝቦችክልልበርካታቁጥርያላቸውዕጩዎችያስመዘገበሲሆንበአካባቢውካለውእጅግመረንየለቀቀአፈናጋርተያይዞበምርጫውቢቀጥሉእንኩዋንውጤትየማግኘታቸውነገርአጠራጣሪመሆኑንምንጫችንጠቁሟል፡፡
ለፌዴራልፓርላማበአዲስአበባ 23፣በኦሮሚያ 178 መቀመጫየሚገኝሲሆንተቃዋሚዎችኢህአዴግየሚያካሂድባቸው ተጽዕኖተቋቁመውበምርጫውከቀጠሉና ህዝቡ ፍላጎት አሳይቶ ድምጽ ከሰጠከግማሽበላይወንበርየማግኘትዕድላቸውየሰፋመሆኑንምንጫችን አስተያየቱን ገልጿል። ይሁን እንጅ በኢህአዴግ በኩል የምርጫውን ሂደት አስቀድሞ ሙሉ በሙሉ ለመቆጣጠር የደህንነት ስራውን አጠናክሮ እየገፋት ነው።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s