አቶ አባይ ጸሃየ አዲስ አበባ ማስተር ፕላን ተግባራዊ እንደሚሆን ተናገሩ

የካቲት ፱ (ዘጠኝ) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-የጠ/ሚኒስትሩ አማካሪና የህወሃት ነባር ታጋይ አባይ ጸሃየ አወዛጋቢው የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን በሃይል ተግባራዊ እንደሚደረግ አዋሳ ውስጥ በተደረገ ስብሰባ ላይ መናገራቸውን የኦሮሚያ ሚዲያ ኔትወርክ ገልጿል።
አቶ አባይ ጸሃየ የኦሮምያ ልዩ ዞን ሃላፊዎችን በቅድሚያ የወቀሱ ሲሆን፣ ክልሉም እነዚህን ልክ ባለማስገባቱ ሌላው ተጠያቂ መሆኑን ገልጸዋል።
የአዲስ አበባ ማስተር ፕላን እንደወጣ በርካታ የኦሮሞ ተወላጆች እቅዱን ተቃውመው ወደ አደባባይ በመውጣታቸው በገዢው መንግስት ታጣቂዎች ተገድለዋል። በሺ የሚቆጠሩ ወጣቶችም ታስረዋል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s