የመከላከያ ቀንን ለማክበር ፈቃደኛ ያልሆኑ የባጃጅ ሹፌር አሽከርካሪዎች እየተቀጡ ነው

የካቲት ፭ (አምስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-በባህርዳር የሚከበረውን የመከላከያ ሰራዊት ቀን የሰልፍ ትርኢት እንዲያጅቡ ተጠይቀው ፈቃደኛ ያልሆኑ የባህርዳር ባጃጅ አሽከርካሪዎች መንጃ ፈቃዳቸውን እየተነጠቁ ቅጣት እንደተጣለባቸው፣ አንዳንዶችም በፖሊስ መዋከባቸውን ስማቸው እንዳይገለጽ የፈለጉ ሹፌሮች ለኢሳት ተናግረዋል።
ሹፌሮቹ መብታችን ተገፏል በማለት ባቀረቡት አቤቱታ፣ ያለፍላጎታቸው ስራ አቁመው ሰልፍ እንዲያጅቡ መጠየቃቸው አግባብ ባለመሆኑ አንዳንዶች መኪኖቻቸውን አቁመው ስራ ፈተው ለመዋል ተገደዋል።
መንግስት የመከላከያ ቀን የሚል በአል ማክበር መጀመሩ ይታወቃል፡፡ የኢትዮጵያ መከላከያ ሰራዊት በአንድ ብሄር ሰዎች የእዝ ቁጥጥር ስር መውደቁን ተቃዋሚዎች በተደጋጋሚ ይገልጻሉ።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s