የኢህአዴግ ካድሬዎች የባህር ዳር ከተማ ነዋሪ ለመከላከያ ቀን እንዲወጣበማስፈራትላይ ናቸው

የካቲት ፮(ስድስት) ቀን፳፻፯ዓ/ምኢሳትዜና :-ጥር 7 በባህርዳር በሚካሄደው የመከላከያ ቀን ላይ ነዋሪው በስፋት እንዲወጣ የገዢው ፓርቲ ካድሬዎች ቤት ለቤት እየዞሩ የነዋሪዎችን ስም እየመዘገቡና በበአሉ ላይ ካልተገኙ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው እያስፈራሩ መሆኑን የከልሉ ዘጋቢያችን ገልጻለች።
ሰሞኑን በየመንገዱ ላይ የተለያየ የሙዚቃ ትርኢት በማሳየት ህብረተሰቡን ለመቀስቀስ ቢሞክሩም የህዝቡን ትኩረት ለማግኘት ያልቻሉት የመከላከያ አመራሮች፣ መንገዱን በየ50 ሜትር በታጠቁ ወታደሮችና የፌደራል ፖሊሶች በማስጠበቅ ፣ ህዝቡን ሲያንጋላቱ መሰንበታቸው በነዋሪዎች ላይ ቅሬታ ፈጥሯል።
በተለይ ሰሞኑን ነዳጅ መጥፋቱ ሳያንስ ፣ መንገዶች መዘጋታቸው የባጃጅ አሽከርካሪዎችን በማስቆጣቱ በበአሉ ላይ እጅባ ላለማድረግ እያንገራገሩ ነው።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s