አርሶ አደሮች ገንዘባችንን ተቀማን አሉ

መጋቢት ፬(አራት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአማራ ክልል በባህር ዳር ከተማ በብአዴን አመራሮች እና በግንባር ቀደም አርሶ አደሮቸ ላለፉት አምስት አመታት የወረቀት ፈብሪካ ለመገንባት በሚል ከተሸላሚ አርሶ አደሮች የተሰበሰበው በሚልዮን የሚቆጠር ገንዘብ የት እንደገማ እንደማይታወቅ አርሶ አደሮች ተናግረዋል። ገንዘባቸው እንዲመለስልቸው ቢወተውቱም ምላሽ ማጣታቸውን ተናግረዋል።
በሰባተኛው የአርሶአደሮች እና ከፊል አርብቶ አደሮች ስብሰባ ላይ የተገኘው ዘጋቢያችን ያነጋገራቸው አርሶ አዶሮች “ከአምስት አመታት በፊት በሁለተኛው እና በሶስተኛው የአርሶ አደሮች በዓል ላይ በክልሉ ካቢኔ ጎትጓችነት የኢንዱስትሪ አክሲዩን ባለቤት ትሆናላችሁ በሚል ጥሪታችንን አሟጠን፣ ከ70ሺ ብር ጀምሮ በየአመቱ በአስር ሺዎች የሚቆጠር ገንዘብ ብናዋጣም እስካሁን ምንም ነገር ለማየት አልቻልም” ብለዋል።
ከስራ አሰፈፃሚው አቶ አለምነው መኮንን በተገኝ መረጃ መሰረት የአማራ ፐልፕ የወረቀት ፋብሪካን ለመገነባት ሙሉ በሙሉ ከተሸላሚ አርሶ አደሮቸ አክሲዩን እንዲዋጣ ተደርጎ ከ 21 ሚልዩን ብር በላይ ተሰብስቧል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s