በኦሮምያ ዋና ከተማ የውሃ ችግሩ ተባብሶ ቀጥሏል

መጋቢት ፲፰(አስራ ስምንት) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :- የአዳማ ከተማ ነዋሪዎች እንደሚሉት ከማሃል ወደ አዋሽ በሚወስደው መንገድ ላይ ያሉ አካባቢዎች ውሃ ካጡ ረጅም ጊዜ አስቆጥረዋል።
ውሃ ጀሪካን በጋሪ ላይ ጭኖ መሄድ ወይም ለውሃ ወረፋ ረጃጅም ሰልፎችን መጠበቅ የእለት ተእለት ክስተት መሆኑን ነዋሪዎች ይገልጻሉ።
በተመሳሳይም በትግራይ ክልል ዋና ከተማ መቀሌ የሚታየው የውሃ ችግር ሊቀንስ አልቻለም።
ኦሮምያን እመራለሁ የሚለው ኦህዴድም ሆነ ትግራይን የሚያስተዳድረው ህዋሃት በቅርቡ በቢሊዮን የሚቆጠር ገንዘብ በማፍሰስ የልደት በአላቸውን ማክበራቸው ይታወቃል፡፡
በኦሮምያ ክልል በተለያዩ ዞኖች ተማሪዎች በውሃ እጥረት ትምህርት እስከማቋራጥ መድረሳቸውን መዘገባችን ይታወቃል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s