የበርገን የኢሳት የድጋፍ ኮሚቴ የሳውል ፍሬዎች የሚል ፊልም አስመረቀ

መጋቢት ፳፩(ሃያ አንድ) ቀን ፳፻፯ ዓ/ም ኢሳት ዜና :-በአገራችን ወቅታዊ የፖለቲካ ሁኔታ ጋር በተያያዘ በርገን የኢሳት የድጋፍ ኮሚቴ አማካኝነት የተሰራው የሳውል ፍሬዎች በፈረንጆች አቆጣጠር ማርች 28 በበርገን ኖርዌይ ከተማ ተመርቋል።
በአይንሸት ገበያው ተደርሶ በጋዜጠኛ ገሊላ መኮንን አርታኢነትና አዘጋጅነት በተሰራው ፊልም ፣ በበርገን እና አካባቢዋ የሚኖሩ 11 ኢትዮጵያውያን ተሳትፈውበታል።
በበርገን በተካሄደው ዝግጅት ለተሳታፊዎች የምሰክር ወረቀትና አበባ ተበርክቶላቸዋል። ፊልሙ በቅርቡ በተለያዩ ከተሞች መታየት የጀምራል።

Advertisements
This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a Reply

Fill in your details below or click an icon to log in:

WordPress.com Logo

You are commenting using your WordPress.com account. Log Out /  Change )

Google+ photo

You are commenting using your Google+ account. Log Out /  Change )

Twitter picture

You are commenting using your Twitter account. Log Out /  Change )

Facebook photo

You are commenting using your Facebook account. Log Out /  Change )

w

Connecting to %s