የአሜሪካ መንግስት በደቡብ ሱዳን ላገረሸው ጦርነት የሳልቫኪርን መንግስት ተጠያቂ አደረገ

ጁባ የሚገኘው የአሜሪካ ኢምባሲ ባወጣው መግለጫ፣ በዩኒቲ ግዛት የመንግስት ወታደሮች በወሰዱት ጥቃት በሲቪሎች ላይ ከፍተኛ ጉዳት ደርሷል።
ተቃዋሚዎች አጽፋዊ እርምጃ በመውሰድ ጦርነቱን ከማባባስ እንዲቆጠቡ መግለጫው ጠይቋል።
የደቡብ ሱዳን የሰላም ድርድር እስካሁን ውጤት ሊያመጣ ባለመቻሉ የሚፈናቀሉ ደቡብ ሱዳናውያን ቁጥር ጨምሯል። እስካሁን ባለው መረጃ ከ300 ሺ ያላነሱ የደቡብ ሱዳን ዜጎች ተፈናቅለዋል።

This entry was posted in Uncategorized. Bookmark the permalink.

Leave a comment